እስራኤል ጋዛ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት አንድ ሆስፒታል አቅራቢያ የነበሩ አምስት ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች ተገድለዋል ሲል የፍልስጤማውያኑ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የእስራኤል ሠራዊት በበኩሉ ...